የድሬደዋ መካነ-እየሱስ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የድሬደዋ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ቤተክርስቲያኗ ትፍረስ በሚል ያወጣውን ውሳኔ በ2 ቀን ውስጥ እንዲያስተካክል ጠየቀች፡፡

የድሬደዋ መካነእየሱስ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀችው፣ ቤተክርስቲያኗ ለ40 አመታት በስፍራው […]