በአማራ ክልል ያለዉ የፀጥታ ችግር የግብርና ስራዉን ቢያሰተጓጉልም 5.1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት የሚሸፍን ሰብል መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በክልሉ የተከሰተዉ የፀጥታ ችግር የሰብል ማሰባሰብ ሂደቱን እንዳስተጓጎለዉ የገለጸዉ ቢሮዉ ከ5.1ሚሊዮን ሄክታር […]