የአሜሪካ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች ለዩክሬን እና ለእስራኤል የታቀደውን እርዳታ ማገዳቸው ተሰማ፡፡

ለሁለቱ ሀገራት በድምሩ 110 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ለመስጠት አሜሪካ ቃል ገብታ ነበር፡፡

የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) አባላት ለመጽደቅ 60 ድምጽ የሚያስፈልገውን ረቂቅ የእርዳታ ሰነድ 51 ለ 49 በሆነ ድምጽ ውድቅ መደረጉን ቢቢሲ አስነብቧል።

ምክንያቱ ደግሞ የምክር ቤት አባሉ የኔታኒያሁ የአሁኑ የጦርነት አካሄድ በሺ የሚቆጠሩ ሲቪል ሰዎችን ለሞት ዳርጓል፤ዩክሬንም በጦርነቱ ተስፋ ሰጭ ድል እያስመዘገበች አይደለም በሚል ነው ተብሏል፡፡

ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.