በኢፌዲሪ እና ሶማሌ ላንድ መካከል ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል።

ስምምነቱ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ መስኮች ሰፋ ያሉ የትብብር አድማሶችን ያካተተ ነው።

የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.