የሱማሊያ የበረራ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድና የኳታር አየር መንገድ ቅዳሜ’ለት በሱማሊያ አየር ክልል ላይ ለጥቂት ከመላተም ተርፈዋል ተብሎ የተሠራጨውን መረጃ አስተባብሏል።

ባለሥልጣኑ፣ ኹለቱ አውሮፕላኖች አስተማማኝ የከፍታ ልዩነት ነበራቸው ብሏል። በሱማሊያ በረራ ተቆጣጣሪዎች የተሳሳተ […]