ቀድሞ በፒያሳ እና አከባቢው አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ አስር የከተማ አውቶብስ መስመሮችን ወደ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም በአንድ ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ጀመሩ።

የአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ባሻገር ህብረተሰቡ ደህንነቱ ተጠብቆ […]

ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ያጋጠሙትን ፈተናዎችና ጫናዎች በፅናት በማለፍ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድል እያስመዘገበ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።

”ቃል በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ሃሳብ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የፓርቲው ኮንፍረንስ […]

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ”በሕገወጥ መንገድ ዜጎችን ማሰር እና ማንገላታት የሚያመለክተው የገዢውን ፓርቲ እየሄደበት ያለውን አንባገነናዊ ፈላጭ ቆራጭነት ባህሪ ነው ሲል ተቸ።

የኢሕአፓ ሊቀ መንበር ረዳት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ ከትላንት ወዲያ በፓርቲው ጽህፈት ቤት […]