የመስመር ማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል 

ነገ እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጧቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 2016 ዓ.ም ድረስ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል በአዲስ አበባ ከተማ እንዳንድ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል ፡፡

በመሆኑም በአቃቂ ገበያ፣ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ አዲስ መድሐኒት ፋብሪካ፣ መኸር ቃጫ ፋብሪካ፣ የሺ ቶታል መስጊድ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አቃቂ ብረታ ብረት ማቅለጫ እና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉና በከፊል ስለሚቋረጥ ክቡራን ደንበኞቻችን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *