“አሁን ላይ ብቸኛው በሽታ ዘረኝነት ነው” ስቴርሊንግ

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

የእንግሊዝ እና ማንቸስተር ሲቲው የፊት መስመር ተሰላፊ ራሂም ስቴርሊንግ በእንግሊዝ እየተደረጉ ያሉ የተቃውሞ ሰልፎችን ደግፏል። “በአሁኑ ወቅት እየተዋጋነው ያለነው ብቸኛ በሽታ ዘረኝነት ነው” ብሏል። በእንግሊዝ እየተከናወነ ባለው Black Lives Matter የሚል መርህ ባላቸው ሰልፎች በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተሳትፈዋል። የእንግሊዝ መንግስት ግን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሰዎች ባይሰበሰቡ መልካም ነው በማለት እያስጠነቀቀ ይገኛል ። “በአሁኑ ወቅት እጅግ […]

የሊቨርፑሉ ከንቲባ በአንፊልድ የሚደረጉ ጨዋታዎች ላይ ቅሬታ እንደሌለባቸው ተናገሩ

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

የሊቨርፑሉ ከንቲባ ጆ አንደርሰን ሊቨርፑል ጨዋታውን አንፊልድ ላይ ማከናወን የለበትም ። በጉዲሰን ፓርክ የሚከናወነው የሜርሲ ሳይድ ደርቢም ወደ ሌላ ስታዲየም ቢዘዋወር እመርጣለሁ ሲሉ ከዚህ ቀደም የሰነዘሩትን ሃሳብ ማጠፋቸውን ተናግረዋል። አንደርሰን ከዚህ ቀደም ሃሳቡን የተቃወሙት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አስጊ በሆነበት በዚህ ወቅት አንፊልድ እና ጉዲሰን ፓርክ አካባቢ ቁጥሩ ከፍ ያለ ህዝብ ሊሰበሰብ ይችላል ብለው በመስጋታቸው ነበር። […]

ባርሴሎና ኦባሜያንግ ላይ አምርሯል

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን ጋር በላውታሮ ማርቲኔዝ ዝውውር ዙሪያ እያደረገ ያለው ድርድር እጅግ ዘግይቷል። እናም ዓይኑን ወደ ሌሎች ሊጎች እያማተረ ነው ። አርሰናል እና ኦባሜያንግ ደግሞ ዋነኞቹ ዒላማዎቹ ሆነዋል ። የኮንትራት ዘመኑ ሊጠናቀቅ የሚቀረው የአንድ ዓመት ጊዜ ብቻ ነው። አዲስ ኮንትራት የመፈራረም ፍላጎት እንደሌለው በተደጋጋሚ አሳይቷል። መድፈኞቹ የተወሰነ ገንዘብ ሊያገኝ ይፈልጋል። ማርካ ይዞት የወጣው ዜና በመደፈኞቹ […]

“ሊቨርፑል ቨርነርን በማጣት ሊቆጭ አይገባም” ሮቢ ፎውለር

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

የሊቨርፑል ታሪካዊ ተጫዋች ሮቢ ፎውለር የቀድሞ ክለቡ ቲሞ ቨርነርን በማጣቱ የሚያጣው ነገር አለመኖሩን ተናግሯል። ጀርመናዊው ለወራት ወደ አንፊልድ እንደሚያመራ ሲነገር ሰንብቶ ቼልሲን እንደሚቀላቀል ተረጋግጧል። ፎውለር ሚረር ላይ ባወጣው ጽሁፍ ” ከሰሞኑ ከቨርነር ጋር የተያያዘ ወሬ በስፋት ሲወራ ነበር። እውነት ለመናገር እኔ በግሌ የእርሱ አድናቂ አይደለሁም” ብሏል። “የትልቅ ተሰጥኦ ባለቤት አንደሆነ ይገባኛል። በጨዋታዎች ላይ ልዩነት መፍጠር […]

በሃንጋሪ ደጋፊዎች የማህበራዊ ርቀትን መመሪያ መጣሳቸው ተነገረ::

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

በሃንጋሪ ደጋፉዎች የማህበራዊ ርቀትን መመሪያ መጣሳቸው ተነገረ ትላንት የሃንጋሪ የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፍጻሜ ሲከናወን የተወሰኑ ደጋፊዎች የማህበራዊ ርቀት ደንብን መጣሳቸው ተነገሯል ። 67ሺ 215 ሰው የመያዘቅ አቅም ባለው ፑሽካሽ አሬና የታችኛው ክፍል ላይ ብቻ ደጋፊዎች ተራርቀው በመቀመጥ እንዲመለከቱ ተፈቅዶላቸው ነበር። ጨዋታውን ቡዳፔሽት ሆንቬድ 2ለ1 በሆነ ውጤት ሜዞኮቬስ ዦሪን አሸንፏል። አብዛኞቹ ደጋፊዎች መመሪያውን አክብረዋል። ከእነዚህ በተቃራኒ […]

ቤይንዝ በኤቨርተን የአንድ ዓመት ኮንትራት ማራዘሚያ ቀረበለት::

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

ኤቨርተን ለግራ መስመር ተከላካዩ ያቀረበው የአንድ ዓመት የኮንትራት ማራዘሚያ ነው። የ 35 ዓመቱ ተጫዋች ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በ30 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ ተጫውቷል። በ2007 በስድስት ሚሊየን ፓውንድ ዊጋንን ለቅቆ የሜርሲሳይዱን ክለብ ከተቀላቀለ ወዲህ በሰማያዊዎች ቤት ቆይቷል። አዲሱ ስምምነት ቤይንዝ የተጫዋችነት ዘመኑን 417 ጊዜ ተሰልፎ በተጫወተበት ክለብ የሚያጠናቅቅበት ዕድል ይፈጥርለታል ። ምንም እንኳን ቤይንዝ በአዲሱ አሰልጣኝ ካርሎ […]

የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች የውድድር ዘመኑን ማጠናቀቅ ስለሚቻልባቸው የተለያዩ አማራጮች ላይ ለመምከር ዛሬ ይወያያሉ::

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች የውድድር ዘመኑን ማጠናቀቅ ስለሚቻልባቸው የተለያዩ አማራጮች ላይ ለመምከር ዛሬ ይወያያሉ ተጫዋቾች ባለፈው ሳምንት አካላዊ ንክኪን የሚፈቅድ ልምምድ መስራት ጀምሯል። ፕሪምየር ሊጉን በሰኔ አጋማሽ ከመጀመርም ታቅዷል። ዛሬ በሚደረገው ውይይት በዋናነት ከሚነሱ ጉዳዮች መካከል የውድድር ዘመኑን ሜዳ ላይ ማጠናቀቅ የማይቻልባቸው አጋጣሚዎች ከተፈጠሩ ምን ይደረግ የሚለው አንዱ ነው። በዝርዝር እንደሚደረግ በተነገረው ውየየይይት ክለቦች በሙሉ የውድድር […]

ፔድሮ ሮማን ሊመርጥ እንደሚችል ተነግሯል

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

ፔድሮ በምዕራብ ለንደን ለአምስት ዓመት ከቆየ በኋላ አሁን ላይ ስለቀጣይ ማረፊያው እያሰበ ነው። ሮማ ደግሞ ቀዳሚው ማረፊያው ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል። ሮማ የ32 ዓመቱን ተጫዋች አጥብቆ እንደሚፈልገው ተነግሯል። በመጨረሻ ጥረቱ ፍሬ የሚያፈራ ይመስላል። ፔድሮ ባርሴሎናን ለቅቆ ቼልሲን የተቀላቀለው በ2015 ነበር። ለፕሪምየር ሊጉ ክለብ በ201 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወትም ችሏል። ወደ ስታምፎርድ ከመጣ በኋላ የፕሪምየር ሊግ፣ ኤፍ […]

“እግር ኳስ ናፍቆኛል” የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

የርገን ክሎፕ እግር ኳስ ናፍቆኛል ብለዋል የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ “ወደ ልምምድ ሜዳ በመመለሳቸው ” ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረዋል። በመጪው ሰኔ 17 ከቆመበት ለሚቀጥለው የፕሪምየር ሊግ ውድድር ለመዘጋጀት “ከድንቁ የእግር ኳስ ቡድን ” ጋር በመገናኘቴ ደስተኛ ነኝ ብለዋል። የክሎፕ ቡድን በ25 ነጥብ ልዩነት የደረጃ ሰንጠረዡን እየመራ ይገኛል። ከ30 ዓመት በኋላ የክለቡን የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ለማንሳት […]

በመጨረሻ ኢግሃሎ በዩናይትድ ኮንትራቱን አራዘመ::

Posted Leave a commentPosted in ስፖርት

የአጥቂ መስመር ተሰላፊው ኦዲዮን ኢግሃሎ እስከ ጥር 2021 በዩናይትድ የሚያቆየውን የኮንትራት ማራዘሚያ ተፈራረመ፡፡ የ30 ዓመቱ ኢግሃሎ የቻይናውን ሱፐር ሊግ ክለብ ሻንግሃይ ሼኑዋ ለቅቆ እስከ ግንቦት 31 በሚቆይ የውሰት ውል ዩናይትድን የተቀላቀለው ባሳለፍነው ጥር ነበር፡፡ የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ናይጄሪያዊውን አጥቂ በቋሚነት ማስፈረም የሚችልበት አማራጭ ግን አልተካተተም፡፡ ‹‹ የእርሱ ህልም ነበር፡፡ በዚህ ቆይቶ የጀመረውን መጨረስ እና ዋንጫ […]