ባለፉት 16 ቀናት ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው ከ129 ሚሊዪን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ የታክስ ማጭበርበሮችና ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት16 ቀናት ብቻ ከ129 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ የታክስ […]