በኢትዮጵያ ከኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪስ (ICL) ውጪ ለሌሎች የግል ሆስፒታሎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የማድረግ ፈቃድ አለመስጠቱን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለይም በአዲስ አበባ በህብረተሰቡ ዘንድ ወደ ተለያዩ የግል የጤና […]