እናት ፓርቲ፣ መንግሥት በአዲስ አበባ በጀመረው ሠፈሮችን የማፍረስ እንቅስቃሴ “ታሪክና ሃብት የማጥፋት ዘመቻውን ባስቸኳይ እንዲያቆም” እና የቅርስ ባለሥልጣንና ቱሪዝም ሚንሰቴርም ድርጊቱን የመመርመርና የማረም ሚናቸውን እንዲወጡ ጠየቀ።

ፓርቲው፣ መንግሥት በከተማዋ በተለይም በፒያሳ የሚያካሂደው የሠፈር ማፍረስ ሂደት “በግብታዊነት የቀደመውን በማጥፋት […]