በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ። የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ም/ል ኮሚሽነር ነጋ ጃራ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በሁለቱ ክልል ዞኖች በተቋቋሙት ኮማንድ ፖስቶች አማካኝነት 41 የጦር መሳሪያና 9 ሺህ ቀስቶች መቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልፀዋል፡፡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ዞኖች ላይ ወንጀሎችን እያባባሱ የሚገኙት […]

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,747 የላብራቶሪ ምርመራ ዘጠኝ (9) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ዘጠና ስምንት (398) ደርሷል፡፡ በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አንድ (1) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ ሁለት (123) ነው። ውድ አድማጮቻችን እና […]

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የገጠመዉ ችግር ምንድን ነዉ?

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የተሰበሰበዉን ገንዘብ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ሀሰት ናቸዉ ሲል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ገልጿል፡፡ ‹‹በቀን አንድ ዶላር›› በማዋጣት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ድጋፍ እንዲሰጡ በተጠየቀዉ መሰረት ትረስት ፈንዱ ከዳያስፖራዉ ሕብረተሰብ 25 ሺህ በላይ ከሚሆኑ ለጋሾች 6 ነጥብ 36 ሚሊዮን ዶላር መሰብሰቡን ገልጧል፡፡ በዚህም በትረስት ፈንዱ የምዘና መስፈርት ለገንዘብ ድጋፍ ብቁ የሆኑ […]