ግብፅ በድጋሚ ወደ ህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ስለመመለስ ለኢትዮጵያ በይፋ ያሳወቀችው ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

ግብጽ ከኢትዮጵያ እና ሱዳን ጋር ለመወያየት ወደ ዳግም ውይይት ለመመለስ መወሰኗን በውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ በኩል ማሳወቋን ዴይሊ ኒውስ ኢጅፕት የተሰኘው የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ዘግቧል። የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለፀው ግብፅ በድጋሚ ወደ ድርድሩ ለመመለስ የወሰነችው ኢትዮጵያ የአቋም ለውጥ አድርጋ አይደለም፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ አምሳሉ ትዛዙ ለጣቢያችን እንደተናገሩት እኛም እንደናንተ […]

ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር አቋርጣው የነበረውን የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ውይይት ለመቀጠል ተስማማች።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በመጭው ክረምት የህዳሴው ግድብ ውሀ መያዝ ይጀምራል ማለቷን ተከትሎ ግብጽ የኢትዮጵያን እቅድ ለማሰናከል የተለያዩ ተንኮሎችን ስታቀነባብር ቆይታለች። ከተንኮሎቹ መካከልም ኢትዮጽያ የአባይ የታችኛው ተፋሰስ አገራትን በውሀ ድርቅ ልታስመታ የናይል ወንዝን ልትዘጋ ነው በሚል ለአረብ አገራት እና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተሳሳተ መረጃ ስትሰጥ ቆይታለች። ላለፉት 8 ዓመታት ከኢትዮጵያ ጎን የነበረችው ሱዳንን በግድቡ ላይ ያላትን አቋም ለማስቀየር […]

የአለም ባንክ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 500 ሚሊዬን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

ባንኩ እንዳስታወቀው በምስራቅ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ አገራት ሰብሎችን እያወደመ ያለውን የበረሃ አንበጣ ለመዋጋት ለሃገራቱ በእርዳታ እና ዝቅተኛ የወለድ መጠን ብድር የሚውል 500 ሚሊዬን ዶላር መድቧል፡፡ የአለም ባንክ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት ሆልገር ክሬይ ፤በአንበጣ መንጋው ክፉኛ የተጎዱ አራት ሃገራት ማለትም ጅቡቲ፣ኢትዮጵያ፣ኬኒያና ዩጋንዳ 160 ሚሊዬን ዶላር ባስቸኳይ ይደርሳቸዋል ሲሉ ለሮይተርስ ተናግረዋል፡፡ የመን ሶማሊያና ሌሎች የተጎዱ ሃገራት […]

በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ 41 የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ 9 ሺህ ቀስቶች ተያዙ። የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ም/ል ኮሚሽነር ነጋ ጃራ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በሁለቱ ክልል ዞኖች በተቋቋሙት ኮማንድ ፖስቶች አማካኝነት 41 የጦር መሳሪያና 9 ሺህ ቀስቶች መቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልፀዋል፡፡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ዞኖች ላይ ወንጀሎችን እያባባሱ የሚገኙት […]

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,747 የላብራቶሪ ምርመራ ዘጠኝ (9) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ዘጠና ስምንት (398) ደርሷል፡፡ በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አንድ (1) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ ሁለት (123) ነው። ውድ አድማጮቻችን እና […]

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የገጠመዉ ችግር ምንድን ነዉ?

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የተሰበሰበዉን ገንዘብ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ሀሰት ናቸዉ ሲል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ገልጿል፡፡ ‹‹በቀን አንድ ዶላር›› በማዋጣት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ድጋፍ እንዲሰጡ በተጠየቀዉ መሰረት ትረስት ፈንዱ ከዳያስፖራዉ ሕብረተሰብ 25 ሺህ በላይ ከሚሆኑ ለጋሾች 6 ነጥብ 36 ሚሊዮን ዶላር መሰብሰቡን ገልጧል፡፡ በዚህም በትረስት ፈንዱ የምዘና መስፈርት ለገንዘብ ድጋፍ ብቁ የሆኑ […]