ልየ መረጃ ከኤልያስ ጋር

ልዩ መረጃ ከኤልያስ ጋር:  ዘወትር ሰኞ ከ12: 00 - 1:00 ሰአት  የሚቀርብ ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።  ፕሮግራሙ አዳዲስ መረጃዎችን፣ በሶሻል ሚድያ ላይ የሚሰራጩ የሀሰተኛ መረጃዎችን እንዲሁም ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን በአቅራቢው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት እና ባልደረባው የውልሰው ገዝሙ ያቀርባል። ፕሮግራሙ በተጨማሪም ማብራርያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ የሚመለከታቸውን ግለሰቦች፣ ድርጅቶች እንዲሁም ተቋማት በስልክ እና በአካል በመጋበዝ መልስ ለማግኘት ይጥራል።