ዎል ስትሪት አዲስ

ዎል ስትሪት አዲስ ...

በኢኮኖሚ ፋይናንስ ቢዝነስ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የሬዲዮ ፕሮግራም፡፡

በማያ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽንስ እየተዘጋጀ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ይቀርባል::

ዐቢይ ወንድይፍራው እና አንዋር አብራር

ሰኞ፡- ምሽት ከ1፡00 – 2፡00 ሰዓት
ረቡዕ፡- ቀን ከ7፡00 – 8፡00 ሰዓት