ቻይና ታዳጊዎች በጌሞች ላይ የሚያሳልፉትን ሰዓት ገደበች

Posted Leave a commentPosted in የውጭ ዜና

ቻይና ታዳጊዎቿ በሳምንት ውስጥ በበይነ መረብ ጌሞች ላይ ማሳለፍ የሚችሉትን ጊዜ በሦስት ሰዓት ገደበች፡፡ ከአሁን በኋላ የሀገሪቱ ታዳጊዎች ጌሞችን መጫወት የሚችሉት አርብ እና የእረፍት ቀናት እንዲሁም በህዝባዊ በዓላት ወቅት ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡ ይህም ቀድሞ ወጥቶ ሲሰራበት ከቆየው ህፃናቱ በእያንዳንዱ ቀናት ለአንድ ሰዓት ተኩል እንዲሁም በህዝባዊ በዓላት ወቅት እስከ ሦስት ሰዓት ጌም […]

የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት (USAID) መጋዘኖችን በአሸባሪው ህወሓት መዘረፋቸው ተገለጸ

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

አሸባሪው ህወሓት የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት መጋዘኖችን እንደዘረፈ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ህወሓት ሁኔታውን ያለአግባብ እየተጠቀመበት እንደሆነ እናምናለን ብለዋል፡፡ ከተረጂዎች ላይ እርዳታን በሃይል እየነጠቀ እንደሆነ ይሰማናል ያሉት ዳይሬከተሩ እርግጠኛ ሆነን መናገር የምንችለው ግን የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት ሰርገው በገቡባቸው አካባቢዎች […]

የወንጀል መናኸሪያ እየሆኑ ነው የሚል ቅሬታ የሚነሳባቸው ጅምር ህንፃዎች ላይ ልዩ ክትትል እያደረኩ ነው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ በጅምር ያሉ ያላለቁ እና ግንባታቸው አልቆም ሰው ያልገባባቸው ህንጻዎች የወንጀል መናኸሪያ እየሆኑ ነው የሚል ቅሬታ እየተነሳ ይገኛል። በእነዚህ ህንጻዎች ተሰባስበው ያለ ስራ የሚቀመጡ ወጣቶች እንዳሉ ነዋሪው ጥቆማ እየሰጠን ነው ፤ ጥበቃም ይደረግልን ብለው ጥያቄ እያቀረቡ ነው ሲሉ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አረጋግጠዋል። በጥቆማው መሰረትም ፖሊስ በተለይ ሰው ያልገባባቸው የጋራ […]

በጋምቤላ በደረሰ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ከተማ ትናንት ማምሻውን በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ አምስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ጉዳይ ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታወቀ፡፡ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶማስ ቱት ለክልሉ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት እንደገለፁት በትላንትናው ዕለት ከጋምቤላ ከተማ 4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከቀኑ 11 ሰዓት ከ30 አካባቢ ማንነታቸው […]

የኩላሊት ህሙማን እጥበት ለማድረግ በግል ሆስፒታል እስከ 36 ሺህ ብር ይጠይቃሉ ተባለ

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የኩላሊት ህሙማን እጥበት ለማድረግ በግል ሆስፒታል ለአንድ ጊዜ እጥበት 3ሺህ በወር ደግሞ እስከ 36 ሺህ ብር ይጠይቃሉ ተብሏል። ይሄንን ወጪ ለመቀነስ ለኩላሊት ህሙማን እጥበት ማድረጊያ በጤና ሚኒስቴር በግዢ ለመጀመርያ ዙር ይገባሉ የተባሉት 100 ማሽኖች እስካሁን ተገዝተው አልገቡም ሲሉ የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ሰለሞን አሰፋ ተናግረዋል። በግዢ ይገባሉ የተባሉት ለኩላሊት […]

በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና ለማድረግ 3ሺ ታካሚዎች ወረፋ እየጠበቁ መሆኑ ተነግሯል።

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ክፍል ባለሙያዎች እንደነገሩን በውሀ እና በህክምና መሳሪያዎች በየጊዜው መበላሸት ምክንያት ብዙ ታካሚዎች የቀዶ ህክምና ቀጠሮአቸው እንደሚሰረዝ ገልጸዋል። በአለም ጤና ድርጅት ከተቀመጠው የ5 በመቶ ስረዛ በላይ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በዚህ አመት ብቻ እስከ 19 በመቶ የቀዶ ህክምና ቀጠሮ መሰረዙንም ሰምተናል። የላውንደሪ ማድረቂያው አለመስራትና ለህክምና የሚያስፈልጉ ልብሶች ለመድረቅ ጊዜ መውሰድም አንዱ ቀዶ ህክምናውን ከሚያዘገዩ […]

በአሁኑ ሰዓት የኦክስጅን እጥረት በሆስፒታሎች ማጋጠሙን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ

Posted Leave a commentPosted in የሀገር ውስጥ ዜና

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከእለት ወደ እለት በከፍተኛ ደረጃ ከመሰራጨቱም በላይ ሰብዓዊ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ችግሮችን እያስከተለ ይገኛል ተብሏል፡፡ ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ህሙማን ቁጥርም ከ 7 ሳምንታት በፊት 180 የነበረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት 602 ግለሰቦች በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝና በዚህም በየሆስፒታሉ የኦክስጅን እጥረት እያጋጠመ መሆኑን ኢኒስቲትዩቱ አስታውቋል፡፡ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ የመያዝ ምጣኔ […]

ታሊባን አሜሪካ ከአፍጋኒታን ለቃ መውጣቷን ተከትሎ ‘ነፃ ሀገር’ ሲል አውጇል

Posted Leave a commentPosted in የውጭ ዜና

ታሊባን የአሜሪካ ጦር ከ 20 ዓመታት ወረራ በኋላ መውጣቱን እንደ “ታሪካዊ ጊዜ” በመግለፅ አፍጋኒስታን “ነፃ እና ሉዓላዊ” ሀገር ናት ብሏል። የመጨረሻው የአሜሪካ ወታደሮች ከሀገር ሲወጡ የታሊባን ተዋጊዎች ዛሬ የካቡልን አውሮፕላን ማረፊያ ተቆጣጥረዋል። ይህንን አጋጣሚም ለማክበርም የካቡል ሰማይ ሌሊቱን በተኩስ እና በርችት ሲናወጥ አንግቷል እንደ አልጀዚራ ዘገባ፡፡ የታሊባኑ ቃል አቀባይ ዛቢሁላህ ሙጃሂድ ከካቡል አውሮፕላን ማረፊያ ለጋዜጠኞች […]

የብራዚሉ ፕሬዝደንት ጃይር ቦልሶናሮ የወደፊት እጣዬ መገደል ፣መታሰር አሊያም ማሸነፈ ነው ሲሉ ተንብየዋል

Posted Leave a commentPosted in የውጭ ዜና

የብራዚሉ ፕሬዝደንት ጃይር ቦልሶናሮ ከፊት ያለው ዘመኔ ከመገደል፣ አሊያም ከመታሠር ወይም ደግሞ ከማሸነፍ የሚያልፍ አይደልም ሲሉ ትንቢት ተናግረዋል። የቀኝ ዘመሙ የብራዚል ፕሬዝደንት ቦልሶናሮ በሚቀጥለው ዓመት ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ያደርጋሉ።ፕሬዝደንቱ ከግራ ዘመሙ ተቀናቃኛቸው የቀድሞው ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ ከባድ ፉክክር ይጠብቃቸዋል። ቦልሶናሮ በወንጌላውያን መሪዎች ስብሰባ ላይ በሰጡት አስተያየት “ለወደፊት ሕይወቴ ሦስት አማራጮች አሉኝ መታሰር ፣ […]

ቱርክ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ቴክኖሎጂ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ሶስት አገራት አንዷ ናት አሉ የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን

Posted Leave a commentPosted in የውጭ ዜና

የቱርክ ፕሬዝዳንት እንዳሉት ቱርክ በዘርፉ ከቀደምት ከሆኑ እና በከፍተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡ ሶስት ሀገራት ውስጥ አንዷ ናት ማለታቸውን አናዶሉ ኤጀንሲ ዘግቧል። በሰሜን ምዕራብ ባለች አንድ ግዛት በተከናወነ ወታደራዊ ስነ ስርአት ላይ የተገኙት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን “ቱርክ ሰው አልባ በሆነው የአየር ላይ አውሮፕላኖች ቴክኖሎጂ ውስጥ ከሦስቱ እጅግ የተራቀቁ አገሮች አንዷ ሆናለች” ብለዋል። ቱርክ በሰው አልባ አውሮፕላኖች […]