ርዕሰ ዜናዎች
በምስራቅ ኢየሩሳሌም ከሚገኘው የብሪታንያ ቆንፅላ ዲፕሎማቶች ቦታውን ለቀው ሊወጡ እንደሆነ ተገለፀ
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
እስራኤል በተቆጣጠረችው ምስራቅ ኢየሩሳሌም ከሚገኘው የብሪታንያ ቆንፅላ አብዛኞቹ ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ መወሰኑን የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዴኦን ሳር አስታውቀዋል።እርምጃው...
Read More
የኢራቅ አየር መንገድ ከ7 ወራት እገዳ በኋላ ወደ ኢራን የሚያደርገውን በረራ ጀምሯል
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
በየካቲት ወር መገባደጃ ላይ በአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢራቅ አየር መንገድ ወደ ኢራን የሚያደርገው ቀጥታ...
Read More
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ባካሄደው ስብሰባ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን 23 የካቢኔ አባላት ሹመት አጽድቋል።
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
ባለፈው ሰኞ ለተጨማሪ አምስት ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመቀጠል ቃለ መሃላ የፈጸሙት አብይ ዛሬ ስራ አስፈጻሚውን ሲያዋቅሩ፤ ከቀደመው መንግስታቸው የካቢኔ አባላት...
Read More
‹‹ከመድብ ላይ መተን መደብ ላይ ያሉትን መርሳት የለብንም››- ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
ከ22 ሚኒስትሮች የነገስታት ዘርና የቢሊየነር ቤተሰብ የሆነ የለም ሁሉም የመጡት ከመደብ ላይ ነው ስለዚህ የኛ ስራ መደብ ላይ ያሉትን ማንሳት...
Read More
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡት የካቢኔያቸው እጩ አባላት በምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
በዚሁ መሠረት፡-1. ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር3. አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና...
Read More
ዘመን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 97 ቢሊዮን ብር ማተርፉን አስታወቀ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባውን ያካሄደው ዘመን ባንክ፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 97 ቢሊዮን...
Read More
የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት እና ዘላቂ ሰላምን ማስፈን የአዲሱ መንግሥት ቀዳሚ የቤት ሥራዎች መሆናቸው ተገለጸ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት እየፈተነ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ማርገብ እና በአገሪቱ አስተማማኝ ሰላም ማስፈን፤ አዲሱ መንግሥት አጽንዖት ሰጥቶ ከሚሠራባቸው አንገብጋቢ...
Read More
በከተሞች ከሚኖሩ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ውስጥ ከ65 በመቶ በላይ የሚሆኑት ሥራ አጥ መሆናቸው ተገለጸ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ባካሄደው አገር አቀፍ ጥናት፤በኢትዮጵያ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች በተለይም ሴቶች ለከፍተኛ የሥራ አጥነት እና የኢኮኖሚ ጥገኝነት አደጋ መጋለጣቸውን...
Read More
በደቡባዊ ናይጄሪያ 32 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረ የወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
25 ተሳፋሪዎችን እና 7 የካቢን አባላትን አሳፍሮ የነበረ ወታደራዊ አውሮፕላን ትናንት በደቡባዊ ናይጄሪያ የተከሰከሰ ሲሆን፤ይህም አስቸኳይ የፍለጋ እና የማዳን ሥራ...
Read More
በእናቶች ሞት ቅነሳ ላይ ለተገኘው ስኬት የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለፀ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት በእናቶች ሞት ቅነሳ ላይ እንደ ሀገር ለተገኘው ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል ያለው የጤና ሚኒስቴር ነው። ሚኒስቴሩ የቤተሰብ...
Read More
እዚህ ያስተዋውቁ
የሀገር ውስጥ ዜናዎች
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ባካሄደው ስብሰባ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን 23 የካቢኔ አባላት ሹመት አጽድቋል።
ባለፈው ሰኞ ለተጨማሪ አምስት ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመቀጠል ቃለ መሃላ የፈጸሙት አብይ […]
‹‹ከመድብ ላይ መተን መደብ ላይ ያሉትን መርሳት የለብንም››- ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
ከ22 ሚኒስትሮች የነገስታት ዘርና የቢሊየነር ቤተሰብ የሆነ የለም ሁሉም የመጡት ከመደብ ላይ […]
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡት የካቢኔያቸው እጩ አባላት በምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ
በዚሁ መሠረት፡-1. ተመስገን ጥሩነህ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) – […]
ዘመን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 97 ቢሊዮን ብር ማተርፉን አስታወቀ
ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባውን ያካሄደው ዘመን ባንክ፤ በተጠናቀቀው […]
የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት እና ዘላቂ ሰላምን ማስፈን የአዲሱ መንግሥት ቀዳሚ የቤት ሥራዎች መሆናቸው ተገለጸ
የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት እየፈተነ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ማርገብ እና በአገሪቱ አስተማማኝ […]
የፕሮግራሞች መዘክር
ትኩስ ዜናዎችና መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ይመዝገቡ
Weather
Addis Ababa, ET
4:16 am,
November 21, 2026
scattered clouds
70 %
1021 mb
2 mph
Wind Gust:
2 mph
Visibility:
0 km
Sunrise:
6:20 am
Sunset:
6:01 pm
የውጭ ዜና
በምስራቅ ኢየሩሳሌም ከሚገኘው የብሪታንያ ቆንፅላ ዲፕሎማቶች ቦታውን ለቀው ሊወጡ እንደሆነ ተገለፀ
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
እስራኤል በተቆጣጠረችው ምስራቅ ኢየሩሳሌም ከሚገኘው የብሪታንያ ቆንፅላ አብዛኞቹ ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ መወሰኑን የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዴኦን ሳር አስታውቀዋል።እርምጃው...
የኢራቅ አየር መንገድ ከ7 ወራት እገዳ በኋላ ወደ ኢራን የሚያደርገውን በረራ ጀምሯል
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
በየካቲት ወር መገባደጃ ላይ በአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢራቅ አየር መንገድ ወደ ኢራን የሚያደርገው ቀጥታ...
በደቡባዊ ናይጄሪያ 32 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረ የወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
25 ተሳፋሪዎችን እና 7 የካቢን አባላትን አሳፍሮ የነበረ ወታደራዊ አውሮፕላን ትናንት በደቡባዊ ናይጄሪያ የተከሰከሰ ሲሆን፤ይህም አስቸኳይ የፍለጋ እና የማዳን ሥራ...
ኢራን ከአሜሪካ ለሚሰነዘሩት ዛቻዎች ምላሽ ለመስጠት ለበጎ ፈቃደኞች የሚሆን የጦር ስልጠና ካምፕ አቋቋመች
By Ethio Admin
/ October 5, 2026
ኢራን በዋና ከተማዋ ቴህራን ማዕከላዊ ክፍል አዲስ የጦር ስልጠና ጣቢያ አስመርቃለች። የሀገሪቱ ሰራዊት አሜሪካ የምድር ወረራ ብትፈጽም ዝግጁ የሆኑ በጎ...
ስፖርት
ካናል ፕሉስ (CANAL+) የአውሮፓ እግር ኳስ የክለቦች ውድድሮችን በከፊል የሳሃራ አፍሪካ ሀገራት የማስተላለፍ ሙሉ መብት ማሸነፉን ገለፀ።
By Ethio Admin
/ August 4, 2026
የፈረንሳዩ ካናል ፕሉስ (CANAL+) ግሩፕ እስከ 2031 ድረስ ለሚቆዩ አራት የውድድር ዘመናት የሚቆይ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር (UEFA) በስሩ የሚያከናውናቸውን...
ኒውካስል ከአሰልጣኙ ተለያየ
By Ethio Admin
/ July 30, 2026
አሰልጣኝ ኤዲ ሃው ያለፈውን የውድድር ዘመን ባጠናቀቁበት መንገድ ጫና ውስጥ ገብተው እንደነበር ይታወሳል። ኒውካስሎች በፕሪምየር ሊጉ ካደረጓቸው 38 ጨዋታዎች በ17ቱ...
ሪከርዶቹ ፀድቀዋል
By Ethio Admin
/ July 23, 2026
🏃♀️🏃♂️🏃♀️🏃♂️ የዓለም አትሌቲክስ በዛሬው ዕለት ሰባት የአዋቂዎችና የአንድ ከ20 ዓመት በታች ሪከርዶችን ያፀደቀ ሲሆን አንዱ የኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ ሪከርድ...
በወታደራዊ ጁንታ የሚመሩት ሶስቱ ሀገራት የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ጥያቄ አቀረቡ
By Ethio Admin
/ July 23, 2026
ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር በ2032 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ይሁንና በአካባቢው ካለው የፀጥታ ስጋት አንፃር ካፍ...
ፖድካስቶች
No results found in this location. Please try again.





