በአፋር ክልል ተርበናል ብሎ መጠየቅ ለእስር እየዳረገ ይገኛል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።
By ethiofmAdmin
/ September 21, 2023
በአፍዴራ እና በሌሎችም የክልሉ አካባቢዎች በርሀብ ምክንያት ዜጎች አየሞቱ ይገኛሉ ነው ያሉት።ከጦርነት ማብቃት በኋላ መንግስት የአፋር ክልል ህዝብን ዞር ብሎ...
Read More
በትግራይ ክልል ያለው የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ገለጸ፡፡
By ethiofmAdmin
/ September 21, 2023
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ /ኢሰመጉ/ እየደረሱት ባለው መረጃ መሰረት የዜጎች በሰላም ወጥተው መግባት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን መገንዘቡን ዋና ዳይሬክተሩ...
Read More
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ ማቆያ ማዕከል ህጻናትና አረጋዊያን ሳይቀር እንደሚገኙ ገለጸ፡፡
By ethiofmAdmin
/ September 20, 2023
በማቆያ ማእከሉ የሚገኙት ሰዎች ውሎ እና አዳራቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ሰዎች ሲሆኑ፤ አረጋውያን፣ ሕፃናት፣ ሴቶች እና አካል ጉዳተኞችም ይገኙበታል። በዚህ...
Read More
ፖል ካጋሜ በቀጣይ ዓመት በምርጫ እንደሚወዳደሩ ተናገሩ፡፡
By ethiofmAdmin
/ September 20, 2023
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ለአራተኛ ጊዜ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ ተናገረዋል።ከፈረንጆቹ 1998 ጀምሮ ሩዋንዳን እሚመሩት ፕሬዝዳንት ካጋሜ ከዚህ በፊት ስልጣን እንደሚለቁ ተናግረው...
Read More
ቶታል ኢነርጂስ ለ45 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የነዳጅ ማደያ መልሶ ገንብቶ አስመርቋል።
By ethiofmAdmin
/ September 20, 2023
ከ73 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቶታል ኢነርጂስ ነዳጅ ማደያ መልሶ ግንባታ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። ቦሌ መንገድ የሚገኘው የቶታል ኢነርጂስ...
Read More
ኢትዮጵያ ከ30 በመቶ በላይ የግብርና ምርቷን በድህረ የምርት አሰባሰብ ወቅት እንደሚባክንባት አንድ ጥናት አመለከተ።
By ethiofmAdmin
/ September 20, 2023
በዚህም ምክንያት ከ 100 ሚሊየን በላይ እንደሆነ ከሚገመተው የኢትዮጵያ ህዝብ መካከል 25 ሚሊየኑ በቂ ምግብ እንደማያገኝ ጥናቱ አመላክቷል። ይህም እየሆነ...
Read More
ከወሰን ጋር በተያያዘ አለመግባባት የተፈጠረባት የወልቂጤ ከተማ፣ የወሰን ማስከበር ስራው በአስቸኳይ እንዲሰራ ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡
By ethiofmAdmin
/ September 18, 2023
አዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተደራጀ በኃላ ከወልቂጤ ከተማ ወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ ከአዋሳኝ አካባቢዎች አለመግባባት መፈጠሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ አዲሱ "የማዕከላዊ...
Read More
በአማራ ክልል ዋግህምራና አካባቢዉ የመማር ማስተማር ሂደቱ ከተቋረጠ ከአራት ዓመት በላይ ሆኖታል ተባለ፡፡
By ethiofmAdmin
/ September 18, 2023
ቀደም ሲል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት፣ከዛም በሰሜኑ ጦርነት አማካኝነት ተቋርጦ የቆየዉ የመማር ማስተማር ሂደት፣ አሁንም መፍትሄ አለማግኘቱን ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ...
Read More
ጣሊያን በስደተኞች ተጨናንቃለች
By ethiofmAdmin
/ September 15, 2023
በአንድ ቀን 7ሺህ ስደተኞች ጣሊያን መግባታቸው ተሰማ፡፡ይህንንም ተከትሎ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አስደንጋጭ ዜና ብለውታል፡፡ስደተኞቹ ወደ ጣሊያን የገቡት መነሻቸው...
Read More
አሜሪካ ለግብጽ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አደረገች፡፡
By ethiofmAdmin
/ September 15, 2023
የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለግብጽ የሚያደርገውን አመታዊ በጀት አጽድቋል፡፡ በዚህም ግብጽ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ከአሜሪካ የምታገኝ ይሆናል፡፡ በዚህ አመት ግብጽ...
Read More