በምስራቅ ኢየሩሳሌም ከሚገኘው የብሪታንያ ቆንፅላ ዲፕሎማቶች ቦታውን ለቀው ሊወጡ እንደሆነ ተገለፀ
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
እስራኤል በተቆጣጠረችው ምስራቅ ኢየሩሳሌም ከሚገኘው የብሪታንያ ቆንፅላ አብዛኞቹ ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ መወሰኑን የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዴኦን ሳር አስታውቀዋል።እርምጃው...
የኢራቅ አየር መንገድ ከ7 ወራት እገዳ በኋላ ወደ ኢራን የሚያደርገውን በረራ ጀምሯል
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
በየካቲት ወር መገባደጃ ላይ በአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢራቅ አየር መንገድ ወደ ኢራን የሚያደርገው ቀጥታ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ባካሄደው ስብሰባ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን 23 የካቢኔ አባላት ሹመት አጽድቋል።
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
ባለፈው ሰኞ ለተጨማሪ አምስት ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመቀጠል ቃለ መሃላ የፈጸሙት አብይ ዛሬ ስራ አስፈጻሚውን ሲያዋቅሩ፤ ከቀደመው መንግስታቸው የካቢኔ አባላት...
‹‹ከመድብ ላይ መተን መደብ ላይ ያሉትን መርሳት የለብንም››- ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
ከ22 ሚኒስትሮች የነገስታት ዘርና የቢሊየነር ቤተሰብ የሆነ የለም ሁሉም የመጡት ከመደብ ላይ ነው ስለዚህ የኛ ስራ መደብ ላይ ያሉትን ማንሳት...
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡት የካቢኔያቸው እጩ አባላት በምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ
By Ethio Admin
/ October 8, 2026
በዚሁ መሠረት፡-1. ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር3. አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና...
ዘመን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 97 ቢሊዮን ብር ማተርፉን አስታወቀ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባውን ያካሄደው ዘመን ባንክ፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 97 ቢሊዮን...
የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት እና ዘላቂ ሰላምን ማስፈን የአዲሱ መንግሥት ቀዳሚ የቤት ሥራዎች መሆናቸው ተገለጸ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት እየፈተነ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ማርገብ እና በአገሪቱ አስተማማኝ ሰላም ማስፈን፤ አዲሱ መንግሥት አጽንዖት ሰጥቶ ከሚሠራባቸው አንገብጋቢ...
በከተሞች ከሚኖሩ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ውስጥ ከ65 በመቶ በላይ የሚሆኑት ሥራ አጥ መሆናቸው ተገለጸ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ባካሄደው አገር አቀፍ ጥናት፤በኢትዮጵያ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች በተለይም ሴቶች ለከፍተኛ የሥራ አጥነት እና የኢኮኖሚ ጥገኝነት አደጋ መጋለጣቸውን...
በደቡባዊ ናይጄሪያ 32 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረ የወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
25 ተሳፋሪዎችን እና 7 የካቢን አባላትን አሳፍሮ የነበረ ወታደራዊ አውሮፕላን ትናንት በደቡባዊ ናይጄሪያ የተከሰከሰ ሲሆን፤ይህም አስቸኳይ የፍለጋ እና የማዳን ሥራ...
በእናቶች ሞት ቅነሳ ላይ ለተገኘው ስኬት የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለፀ
By Ethio Admin
/ October 6, 2026
የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት በእናቶች ሞት ቅነሳ ላይ እንደ ሀገር ለተገኘው ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል ያለው የጤና ሚኒስቴር ነው። ሚኒስቴሩ የቤተሰብ...










