Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 15, 2022የውጭ ዜና

ዊሊያም ሩቶ የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተመረጡ፡፡

ከፍተኛ ትንቅንቅ በተስተዋለበት የኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዝደንት ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት ዊልያም […]

August 15, 2022August 15, 2022የውጭ ዜና

ሩስያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ ፑቲን ተናገሩ፡፡

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቨላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን እንደሚያጠናክሩ ተናግረዋል፡፡የሰሜን […]

August 15, 2022August 15, 2022የውጭ ዜና

የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ስም ሊቀይር መሆኑን ገለጸ፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት በበሽታዉ ምክንያት እየደረሰ ባለዉ የመገለል ጉዳይ ነዉ ስሙን ለመቀየር […]

August 12, 2022የውጭ ዜና

ሞስኮ በኢራን የኒዉክሌር ስምምነት ላይ ያላት ሁለተኛ እቅድ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳለዉ አስታወቀች::

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተባበሩት መንግስታት የጸጥታዉ ምክር ቤት የሰጠዉን የመግባባት ዉሳኔ […]

August 12, 2022August 12, 2022የውጭ ዜና

አፍሪካ የአየር ንብረት ለዉጥን ለመቋቋም ከሚያስፈልጋት ገንዘብ መጠን ላይ 12 በመቶዉን ብቻ እያገኘች እንደሆነ ተገለጸ፡፡

አፍሪካ የዓየር ንብረት ለዉጥን ለመቋቋም ከሚያስፈልጋት የገንዘብ ድጋፍ ዉስጥ እያገኘች ያለቸዉ 12 […]

August 11, 2022August 11, 2022የውጭ ዜና

የአንታርክቲካ የበረዶ ግግር በሚያስደንግጥ ሁኔታ እየቀለጠ እንደሚገኝ ሳይንቲስቶች አስታወቁ፡፡

የናሳ ፕሮፐርሽን ላቦራቶሪ ተመራማሪዎች የበረዶ ግግሩ ከሚጠበቀዉ ፍጥነት በላይ እየተናደ እንደሚገኝ አስታዉቀዋል፡፡ይህም […]

August 11, 2022የውጭ ዜና

የአዉሮፓ አገራት ዩክሬንን በመደገፋቸዉ ዋጋ ቢከፍሉም ሩሲያን ድል መንሳት እንዳለባቸዉ የህብረቱ የዉጭ ጉዳይ ኃላፊ ተናገሩ፡፡

የአዉሮፓ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል አዉሮፓዉያን ዩክሬንን በመደገፋቸዉ ዋጋ ቢከፍሉም […]

August 11, 2022August 11, 2022የውጭ ዜና

ፑቲን ከማሊ መንግስት ጋር በምግብ እና ነዳጅ አቅርቦት ላይ በስልክ ተወያይተዋል፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከማሊ መሪ አስሚ ጎይታ ጋር በምግብ፣ ነዳጅ እና […]

August 9, 2022August 9, 2022የውጭ ዜና

የእስራኤል ጦር “ያአል አቅሳ” ብርጌድ አዛዥን መግደሉን አስታወቀ፡፡

እስራኤል ጦር በናባል ወረራ የአል አቅሳ ብርጌድ አዛዥን መግደሉ ተሰምቷል፡፡ የፍልስጤም ጤና […]

August 9, 2022August 9, 2022የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት የጸጥታዉ ምክር ቤት በጋዛ ጦርነት ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጧል፡፡

ስብሰባዉ በርካታ አባላት በእስራኤልና በፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ከደረሱበት የተኩስ አቁም ስምምነት በኃላ […]

Posts navigation

Previous 1 … 137 138 139 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.