Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 4, 2022August 4, 2022የውጭ ዜና

አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የነዳጅ እና ጋዝ አምራቾችን ‹‹አይን ያወጣ ስግብግብነት›› አለባቸዉ ሲሉ ወቀሱ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በነዳጅ እና ጋዝ አምራች ኩባንያዎች […]

August 4, 2022August 4, 2022የውጭ ዜና

ዜሌኒስኪ ከቻይና ጋር መነጋገር እፈልጋለሁ አሉ፡፡

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌኒስኪ ከቻይናው ፕሬዝዳንት ሺጂፒንግ ጋር በቀጥታ መነጋገር እፈልጋለሁ ማለታቸው […]

August 4, 2022August 4, 2022የውጭ ዜና

የቡርኪናፋሶ ጦር ሰላማዊ ሰዎችን መግደሉን አመነ::

የቡርኪናፋሶ ጦር በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በሀገሪቱ ደቡብ ምስራቅ ባደረገው ወታደራዊ ዘመቻ […]

August 3, 2022August 3, 2022የውጭ ዜና

ናንሲ ፔሲየታዋን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል፡፡

የአሜሪካ አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ የታይዋን ቆይታቸውን አጠናቀው እየተመለሱ ነው፡፡ ናንሲ ፔሎሲ […]

August 3, 2022August 3, 2022የውጭ ዜና

የዩክሬን እህል ጫኝ መርከብ ራዞኒ ኢስታንቡል ደርሳለች፡፡

የሴራሊዮን ባንዲራ ያነገበችዉ የዩክሬን እህል ጫኝ መርከብ ራዞኒ ኢስታንቡል መድረሷ ታዉቋል፡፡ 186 […]

August 3, 2022August 3, 2022የውጭ ዜና

ሶማሊያ የቀድሞ የአልሸባብ ቃል አቀባይን የሀይማኖት ሚኒስትር አድርጋ ሾመች፡፡

አዲሱ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞው የአልሸባብ ቃል አቃባይ የሀይማኖት ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡ […]

August 2, 2022August 2, 2022የውጭ ዜና

አሜሪካ ከታይዋን ህዝብ ጎን ናት —-ፔሎሲ

ቃላቸውን የጠበቁት የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን ይገኛሉ፡፡ አለም ከአምባገነንነት ዲሞክራሲን […]

August 2, 2022August 2, 2022የውጭ ዜና

የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ፔሎሲ ጉብኝት ምን አለ?

ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫም አፈጉባኤዋ በቻይና አካል ወደሆነችው ታይዋን ጉብኝት ማድረጋቸውን ለቻይና ክብር […]

August 2, 2022የውጭ ዜና

የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ወደ ታይዋን ለማረፍ መቃረባቸውን ተከትሎ ቻይና አካባቢውን ለሲቪል በረራዎች ዝግ አድርጋለች፡፡

የናንሲ ወደ ታይዋን ማምራት በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት ያነገሰ ሲሆን ታይዋንም የህግ ስርአቷን […]

August 2, 2022August 2, 2022የውጭ ዜና

የታይዋን ኤርፖርት ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ገብቶታል፡፡

ዛሬ በኤርፖርቱ ተቀጣጣይ ነገሮች መገኘታቸውም ተዘግቧል፡፡ይህም ምናልባት የአሜሪካዋ የኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ […]

Posts navigation

Previous 1 … 139 140 141 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.