Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

July 20, 2022July 20, 2022የውጭ ዜና

የኢራኑ ናሽናል እና የሩሲያዉ ጋዝ ፕሮም ታሪካዊ ነዉ ያሉትን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የኢራን ናሽናል ነዳጅ ኩባንያ እና የሩሲያዉ ነዳጅ አምራች ጋዝ ፕሮም ወደ 40 […]

July 19, 2022የውጭ ዜና

ፈረንሳይ ሩሲያን በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ልትተካ አስባለች::

ፈረንሳይና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በሃይል ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዝዳንት […]

July 19, 2022July 19, 2022የውጭ ዜና

የሩሲያና የቱርክ መሪዎች ኢራን ገብተዋል፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲንና የቱርኩ አቻቸዉ ረሲጵ ጣይጵ ኤርዶሃን ወደ ኢራን ገብተዋል፡፡ […]

July 18, 2022July 18, 2022የውጭ ዜና

ኢራን ኒውክለር ቦንብ ለመስራት የሚያስፈልጋት ነገር ቢኖር የፖለቲከኞቿ ውሳኔ ብቻ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡

በቴክኒክ እና በሌሎች የዘርፉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎቿን አጠናቀዋል ያሉት እነኚህ ባለሙያዎች፣ የኒውክለር […]

July 15, 2022July 15, 2022የውጭ ዜና

የስሪላንካዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጊዚያዊ ፕሬዝዳንት ሆነዉ ቃለ መኃላ ፈፀሙ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ራኒል ዊክሪሚስጊ ስሪላንካን በጊዚያዊ ፕሬዝዳንትነት ለመምራት ቃለ ማኃላቸዉን በዛሬዉ እለት […]

July 11, 2022July 11, 2022የውጭ ዜና

የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ፓርቲ በሞታቸው ማግስት በተደረገው ምርጫ አሸናፊ መሆኑ ተሰማ፡፡

ሺንዞ አቤ የነበሩበት የጃፓን ሊበራል ዲሞክራሲ ፓርቲ 63 የምክር ቤቱን ወንበር ይዞ […]

July 11, 2022July 11, 2022የውጭ ዜና

የስሪላንካዉ ፕሬዝዳንት ስልጣናቸዉን ለመልቀቅ መስማማታቸዉ ተሰማ::

የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀዉ ፕሬዝዳንቱ ስልጣን ለመልቀቅ ፍቀዳኛ ሆነዋል፡፡የስሪላንካዉ ፕሬዝዳንት […]

July 8, 2022July 8, 2022የውጭ ዜና

በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገብተዉ የነበሩት ሽንዞ አቤ ማረፋቸዉ ተሰምቷል፡፡

የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዉ ሆስፒታል ገብተዉ ህክምና […]

June 27, 2022የውጭ ዜና

የሩስያው ፕሬዝደንት የዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሃገር ውጭ ታይተዋል፡፡

ቭላድሚየር ፑቲን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቱርክሜኒስታን ገብተዋል፡፡ይህም ከአራት ወራት በላይ ከቆየው እና […]

June 22, 2022የውጭ ዜና

ቻይና በህዋ ላይ የሃይል ማእከል ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች፡፡

ቻይና ከፀሃይ ብርሃን ከሚገኘው ሃይል ኤሌክትሪክ ለማምረት ያቀደች ሲሆን በ2028 ግንባታውን እንደምትጀምር […]

Posts navigation

Previous 1 … 141 142 143 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.