Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

January 25, 2022January 25, 2022የውጭ ዜና

የማላዊ ፕሬዝዳንት የሚኒስተሮች ምክር ቤት አባላትን በተኑ፡፡

የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክወራ የካቢኔ አበላትን ከስራ ማሰናበታቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይሕንን ውሳኔ […]

January 25, 2022የውጭ ዜና

የአልጄሪያ ፕሬዝዳንት ስለ ህዳሴ ግድብ ከግብፅ አቻቸው ጋር ለመምከር ካይሮ ገብተዋል

የግብፅ መሪ ፅ/ቤትን ጠቅሶ ኤ ኤፍ ፒ እንደዘገበው የአልጄርያ ፕሬዝዳንት አብደልማጂድ ቴቡኔ […]

January 24, 2022የውጭ ዜና

በኬኒያ ያልሞተ ሰው ሞቷል በማለት በፌስቡክ ገጹ ላይ የለጠፈው ግለሰብ በፖሊስ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡

በኬኒያ የመምህራን አገልግሎት ኮሚሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ናንሲ ማቻሪያ ሞቷል በማለት በፌስቡክ […]

January 24, 2022January 24, 2022የውጭ ዜና

የቡርኪና ፋሶ መሪ በወታደሮቻቸው ታሰሩ

የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ሮች ማርክ ክርስቲያን ካቦሬ በአማፂ ወታደሮች ታስረዋል፡፡ ሪዮተርስ ከሁለት […]

January 21, 2022የውጭ ዜና

በጋና የማዕድን ማውጫ ከሆነችው ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ ከፍተኛ ፍንዳታ ቢያንስ 17 ሰዎች ሞቱ

በደቡብ ምዕራብ ጋና ከምትገኘው የማዕድን ማውጫ ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ ከፍተኛ ፍንዳታ ቢያንስ […]

January 11, 2022የውጭ ዜና

በአሜሪካ የሜሪላንድ ሜዲካል ኮሌጅ፤ ከአሳማ ልብን በውሰድ የሰው ልብን መተካት ያስቻለ የተሳካ ሙከራ ማድጋቸው ተሰምቷል፡፡

የአሳማ ልብ ንቅለ ተከላው የተደረገለት ዴቪድ ቤኔት ለተባለው የ57 አመት እድሜ ላለው […]

January 6, 2022January 6, 2022የውጭ ዜና

ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በኬንያ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።

ቻይና የምትሾመው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ በቀጠናው ያሉ ሀገራት የሚያጋጥሟቸውን የፀጥታ እና […]

January 5, 2022January 5, 2022የውጭ ዜና

በአርጀንቲና ከ4 ቀን በፊት የተነሳው የሰደድ እሳት በ90 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚገኝን ብዝሀ-ሕይወት ማውደሙ ተገለጸ፡፡

በአርጀንተና ደቡባዊ ክፍል ቹበት(Chubut) በተባለችው ግዛት አቅረቢያ በሚገኝ ጫካ ላይ የተነሳው የሰደድ […]

January 3, 2022የውጭ ዜና

በኬንያ የአልሸባብ ሃይሎች በከፈቱት ጥቃት 6 ሰዎች ሞቱ

በኬንያ የአልሸባብ ሃይሎች በከፈቱት ጥቃት 6 ሰዎች ሞቱ በኬንያ የወደብ ከተማ በሆነችው […]

December 31, 2021December 31, 2021የውጭ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ ሃይል በካርቱም የሚገኙ የአልአረቢያ እና የአልሃደስ ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን መክበቡን እና ንብረታቸውንም መውረሱ ተዘግቧል፡፡

ወታደራዊው ሃይል ይህንን ሲያደርግም የሚያሳይ የሲሲቲቪ ተንቀሳቃሽ ምስልም በጣቢያዎቹ የሚገኙ ሰራተኞችን ሲያንገላቱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 152 153 154 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.