Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

March 4, 2021March 4, 2021የውጭ ዜና

በማያንማር ተቃውሞ የ38 ዜጎች ተገደሉ፡፡

በትላንትላው እለት ብቻ የሃገሪቱ ዜጎች ወታደራዊውን ጊዜያዊ መንግስት በወጡ 38 ሰዎች ላይ […]

March 3, 2021March 3, 2021የውጭ ዜና

በአሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ እዳዋ መመዝገቡ ተገለጸ፡፡

በአሜሪካ በፌደራል ደረጃ በጀት ነክ ጉዳችን የሚከታተለው በምህጻሩ CBO የአሜሪካ እዳ 28 […]

March 1, 2021March 1, 2021የውጭ ዜና

በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሀይል ዘጠኝ የአልሸባብ ወታደሮችን ገደለ።

የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያላቸው አሸባሪዎች ላይ ጥቃት […]

February 27, 2021February 27, 2021የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና እና የአዉሮፓ አገራት እስራኤል በጆርዳን ስምጥ ሸለቆ እያፈረሰች ያለዉን የዜጎችን መኖሪያ ቤት እንድታቆም አሳሰቡ።

የመንግስታቱ ድርጅትና የአዉሮፓ አገራት እስራኤል በሁምሳ አል ባቂያ የመኖሪያ መንደር እያፈረሰ በመሆኑ […]

February 26, 2021February 26, 2021የውጭ ዜና

የአማዞን ደን በህገ-ወጥ መንገድ ፌስ ቡክ ላይ ለሽያጭ መቅረቡ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡

የዓለማችን ዋና እስትንፋስ ነዉ በሚል የሚገለጸዉ የአማዞንን ደን ሻጭ ነን የሚሉ ወገኖች […]

February 24, 2021February 24, 2021የውጭ ዜና

ኳታር የአለም ዋንጫ ዝግጅት በምትገነባው ስታዲየሞች ምክንያት 6ሺህ አምስት መቶ ዜጎች ህይወት ማለፉ ተምማ።

ኳታር ለ2022 ለምታዘጋጀው የአለም ዋንጫ በምትገነባቸው ስታድየሞች ላይ እስካሁን 6 ሺህ 500 […]

February 24, 2021February 24, 2021የውጭ ዜና

በኢኳዶር ማረሚያ ቤት በተቀሰቀሰ ግጭት የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በአገሪቱ ሶስት ከተሞች በተቀጣጠለው የማረሚያ ቤት ተቃውሞ ከሟቾች በተጨማሪም በርካታ ዜጎች እንደተጎዱም […]

February 22, 2021February 22, 2021የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ኮንጎ የጣሊያን አምባሳደር መገደላቸዉ ተገለጸ፡፡

የጣሊያን መንግስት እንዳስታወቀዉ በዲሞክራቲክ ኮንጎ የአገሪቱ አምባሳደር የነበሩት ሉካ አታናሲዮ በተባበሩት መንግስታት […]

February 22, 2021February 22, 2021የውጭ ዜና

የዘንድሮው የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባል ሀገራት ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል፡፡

በናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባል አገራት መካከል የሚደረገው አመታዊ ስብሰባ ዛሬ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት […]

February 22, 2021February 22, 2021የውጭ ዜና

ሶሪያ በየቀኑ 140 ሺ በርሜል በላይ ነዳጅ በአሜሪካ እየተዘረፍኩ ነዉ አለች፡፡

በሶሪያ በእንግሊዝኛዉ ምህጻረ ቃሉ SDF ወይም የሶሪያ ዲሞክራሲያዊ ሃይል የሚባል ታጣቂ ቡድን […]

Posts navigation

Previous 1 … 176 177 178 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.