Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

September 7, 2020September 7, 2020የውጭ ዜና

ቻይና በአራት የአፍሪካ ሀገራት የጦር ሰፈር ልትገነባ በእንቅስቃሴ ላይ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች።

የአሜሪካ የመከላከያ ተቋም ባወጣው መረጃ መሰረት ቻይና በአራት አፍሪካ ሀገራት ውስጥ የጦር […]

September 7, 2020September 7, 2020የውጭ ዜና

የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን አስመራ ገቡ።

ገነራል አልቡርሃን ዛሬ ረፋድ አስመራሶደርሱ የኤርትራው ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሁለቱ […]

September 7, 2020September 7, 2020የውጭ ዜና

የሱዳን መንግሥት እና ታጣቂ ቡድኖች የመጨረሻውን የሰላም ስምምነት የፊታችን ጥቅምት 2 ይፈራማሉ ተባለ፡፡

በሱዳን መንግስት እና በአማፅያን ቡድኖች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት የመጨረሻ ፊርማ የፊታችን […]

September 4, 2020September 4, 2020የውጭ ዜና

መምህራን ትምህርትና ፖለቲካን ከማቀላቀል ድርጊት እንዲቆጠቡ የአሜሪካ ፖሊስ አስጠነቀቀ፡፡

በአሜሪካ የኦታህ ግዛት ፖሊስ ማህበር ባስተላለፈዉ ማስጠንቀቂያ አዘል መልክዕት፣መምህራን ወደ ትምህርት ቤት […]

September 4, 2020September 4, 2020የውጭ ዜና

ቻይና በሆንግ ኮንግ ላይ ያወጣችዉ አዲስ የደህንነት ህግ የከተማዋን ነጻነት የሚነፍግ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡

የድርጅቱ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ተመራማሪ እንዳሉት ካሳለፍነዉ ሰኔ ወር ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገዉ […]

September 1, 2020September 1, 2020የውጭ ዜና

የኮሮና ቫረስ ከአለማችንን ሀገራት የ90 በመቶውን የጤና ስርአት ማዛባቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

የኮሮና ቫይረስ አብዛኛዎቹን የአለም ሀገራት የጤና ስርአት ማዛበቱን የአለም የጤና ድርጅት ገልጿል፡፡ […]

August 31, 2020August 31, 2020የውጭ ዜና

የመጀመርያው ታሪካዊው የንግድ አይሮፕላን ከእስራኤል ተነስቶ የተባበሩት አረብ ኤምሬት አርፏል።

ኤል አል አየር መንገድ የአሜሪካንና የእስራኤልን ተወካዮች ይዞ የሶስት ሰአት በረራ በማድረግ […]

August 31, 2020August 31, 2020የውጭ ዜና

የሱዳን አማፅያን ለ17 ዓመታት የዘለቀውን ግጭት ለማስቆም ከመንግስት ጋር ተስማሙ፡፡

የሱዳን ዋና የአማፅያን ህብረቱ ከመንግስት ጋር ቁልፍ የሰላም ስምምነት ለማከናወን መስማማታቸውን ታዋቂው […]

August 31, 2020August 31, 2020የውጭ ዜና

ግብፅ በፀረ-ሽብር ዘመቻ 77 አክራሪ ታጣቂዎች መግደሏ አስታወቀች፡፡

ግብፅ በ30 ቀናት ውስጥ ባከናወነችው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ከ70 በላይ ፅንፈኛ ታጣቂዎችን መገደላቸውን […]

August 28, 2020August 28, 2020የውጭ ዜና

የዩጋንዳው ፕሬዘዳንት ዮሪ ካጉታ ሙሴቪኒ ሕልም አይቻለሁ በሚል ብሔራዊ የጸሎት ቀን አወጁ፡፡

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሶቪኒ በነገው ዕለት ብሔራዊ የጸሎት ቀን እንዲሆን አውጀዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 191 192 193 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.