Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

July 29, 2020July 29, 2020የውጭ ዜና

ፌስቡክ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለአፍሪካ ቴሌኮም መሰረተ ልማት 57 ቢሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

ኩባንያው በ57 ቢሊዮን ዶላር የአፍሪካን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ችግር ለመፍታት ወጪ እንደሚያደርግ […]

July 29, 2020July 29, 2020የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ 90 በመቶ በላይ ሽፋን ያገኘው በከተሞች ላይ ብቻ መሆኑን ተመድ አስታወቀ፡፡

ዓለም ከፍተኛ የጤና ቀውስ እንዳይከሰት መስራት እንዳለባትም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማሳሰቡን ሲጂቲኤን […]

July 28, 2020July 28, 2020የውጭ ዜና

የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማገድ ኮቪድ 19ን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ ስላልሆነ፤ ሀገራት […]

July 28, 2020July 28, 2020የውጭ ዜና

የአሜሪካ ሪፐብሊካን ፓርቲ ከኮቪድ 19 ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማገገም የ1 ትሪሊዮን ዶላር እቅድ አስተዋወቀ፡፡

ሪፐብሊካኑ ኮቪድ 19 በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያደረሰውን ኪሳራ ለመካካስ የሚያስችል ተጨማሪ የ1 […]

July 28, 2020July 28, 2020የውጭ ዜና

የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማገድ ኮቪድ 19ን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ ስላልሆነ፤ ሀገራት […]

July 27, 2020July 27, 2020የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች በፍጥነት እየጨመረ የመጣባት ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ በአዲስ መልክ ዋና ዋና ከተሞችን ዘጋች።

እንደ ካዛብላንካ፣ታንጋየር፣ማራካሽ፣ፌዝ እና ሜክኔስ ባሉ የሀገሪቱ ትልልቅ ከተሞች እንቅስቃሴዎች መታገዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ […]

July 27, 2020July 27, 2020የውጭ ዜና

በቻይና የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ከሀገሪቱ መውጣት ጀምረዋል፡፡

ቻይና በቼን-ግዱ የሚገኝው የአሜሪካ ቆንሱል መዝጋቷን ተከትሎ ነው ዲፕሎማቶቹ ከሀገሪቷ መውጣት የጀመሩት፡፡ […]

July 24, 2020July 24, 2020የውጭ ዜና

ቻይና በቼንግዱ የሚገኝውን የአሜሪካን ቆንስላ እንዲዘጋ ትዕዛዝ ሰጠች፡፡

እንደ CNN ዘገባ ሀገሪቷ ቆንስላውን እንዲዘጋ ትዕዛዝ ያስተላለፈችው አሜሪካ በሂውስተን የሚገኝውን የቻይና […]

July 21, 2020July 21, 2020የውጭ ዜና

የግብፅ ፓርላማ በሊቢያ ጉዳይ ላይ ሀገሪቱ ጣልቃ እንድትገባ ፈቀደ፡፡

የግብፅ ፓርላማ ለፕሬዝዳት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ በሊቢያ ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዲገቡ […]

June 29, 2020June 29, 2020የውጭ ዜና

የካሪቢያን ሀገራት በራቸውን ለጎብኚዎች ክፍት ማድረግ ጀምረዋል፡፡

ከአስራ ሶስት የካሪቢያን ሀገራት መካከል ኩባ ባርባዶስ ባሃማስ እና ሌሎችም ሀገራት ለቱሪስቶች […]

Posts navigation

Previous 1 … 197 198 199 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.