Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 10, 2020June 10, 2020የውጭ ዜና

በዳርፉር የሰብአዊ መበት ጥሰት የፈጸሙ የታጣቂዎች ቡድንን የመራው ሱዳናዊ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡

በዳርፉር የሰብአዊ መበት ጥሰት የፈጸሙ የታጣቂዎች ቡድንን የመራው ሱዳናዊ በአለም አቀፉ የጦር […]

June 10, 2020June 10, 2020የውጭ ዜና

ጣልያናዊያን በኮሮና ቫይረስ ለሞቱ የእስልማና እምነት ተከታዮች የመቃብር ቦታ እጥረት ገጥሞናል አሉ።

በኮሮና ምክንያት ህይዎታቸውን ያጡ ጣልያናዊያን ሙስሊሞች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ተከትሎ የመቃብር ስፍራ […]

June 10, 2020June 10, 2020የውጭ ዜና

ከቱኒዝያ ወደ ጣልያን ስደተኞችን ጭና ስትጓዝ በነበረች ጀልባ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የ 20 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

ከቱኒዚያ የባህር ዳቻ በመነሳት ከ50 በላይ የአፍሪካ ስደተኞችን ጭና በነበረችው ጀልባ ላይ […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

በጅቡቲ የአየር ሀይል አብራሪ ላይ የደረሰውን ድብደባ ተከትሉ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

በጅቡቲ አየር ሃይል ውስጥ የሚሰራ አነድ የጦር ጀት አብራሪ በአገሩ ያለውን አገዛዝ […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

በአሜሪካ ከ ሁለት ወራት በኋላ ዝቅተኛው ከኮሮና ጋር የተያያዘ ሞት ተመዘገበ ።

በአሜሪካ ከ ሁለት ወራት በኋላ ዝቅተኛው ከኮሮና ጋር የተያያዘ ሞት ተመዘገበ ። […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

የቱርክ ፕሬዝዳንት በሊቢያ ጉዳይ ላይ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጋር መስማማታቸውን ተናገሩ፡፡

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶአን በሊቢያ ያለውን ቀውስ ተከትሎ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራንፕ […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር ያላትን ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ እንደምታቋርጥ አስታወቀች።

ሰሜን ኮሪያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር ያላትን ማንኛውንም አይነት የግንኙነት መስመር እንደምታቋርጥ ነው […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

በአውሮፓ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ከሞት ታድጓል ተባለ፡፡

በአውሮፓ የእቅስቃሴ ገደብ መጣሉ ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎችን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት […]

June 8, 2020June 8, 2020የውጭ ዜና

ኢምሬትስ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የመንገደኞች በረራ ወደ 29 ከተሞች በመብረር ሊጀምር ነው፡፡

አየር መንገዱ ወደ 29 ከተሞች በረራ እንደሚጀምርና የትራንዚት አገልግሎቱንም እንደሚጀምር ነው ያስታወቀው። […]

June 8, 2020June 8, 2020የውጭ ዜና

የደቡብ አሜሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቁጥጥራቸዉ ዉጭ እየሆነባቸዉ መሆኑ ተነግሯል፡፡

ሲኤን ኤን እንዳለዉ የቫይረሱ ስርጭት በአሁኑ ወቅት ከሁሉም የዓለማችን ክፍል በደቡብ አሜሪካ […]

Posts navigation

Previous 1 … 202 203 204 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.