ቢዝነስ ላንች

Business Lunch/ቢዝነስ ላንች፡- ማክሰኞ እና ሀሙስ ከቀኑ 6፡30 እስከ 7፡30 የሚተላለፍ ፕሮግራም ነው፡፡

በዝግጅቱ የምሳ ሰአት የቢዝነስ ጥቆማዎች፣ የሚሸጡ እና የሚከራዩ ነገሮች፣ የጨረታ እና ክፍት የስራ ቦታ ጥቆማዎች ይነገሩበታል፡፡ በአጠቃላይም በፕሮግራሙ አከራይን ከተከራይ፣ ሻጭን ከገዢ እና አሰሪን ከሰራጠኛ ለማገናኘት ጥረት ይደረግበታል፡፡