የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ By ethiofmAdminMay 13, 2022May 13, 2022የውጭ ዜና ፕሬዚዳንቱ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ73 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበዉ የፕሬዝዳንቱን ህለፈተ-ህይወት ተከትሎ የ40 ቀን ሃዘን ይታወጃል ተብሏል፡፡ ግንቦት 05 ቀን 2014 ዓ.ም