የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያሏትን ጥያቄዎች በመያዝ በተወካዮቿ አማካኝነት ማቅረብ ትችላለች ሲል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑንም አስታውቋል። […]