የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተቀምጧል፡፡ By ethiofmAdminJune 25, 2022June 25, 2022የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንሰኔ 18 ቀን 2014 ዓ.ም