የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 5ኛ ዙር! By ethiofmAdminJanuary 3, 2023January 3, 2023የሀገር ውስጥ ዜና በበዓል ዋዜማ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ5ተኛ ዙር 1.5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ይዞ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በሕዝብ ፊት ዕጣው ወጥቷል፡፡ አሸናፊዎችን በስልክ እና በአጭር መልዕክት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን! ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርበአጋርነት ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም