ተጠባቂው የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ዋና መ/ቤት በሚገኝበት በስዊዘርላንድ ኒዎን ከተማ ይፋ ሆኗል፡፡ By ethiofmAdminMarch 17, 2023March 17, 2023ስፖርት በዚህም መሰረት፡- – ሪያል ማድሪድ ከ ቼልሲ ኢንተር ሚላን ከ ቤንፊካማን.ሲቲ ከባየር ሙኒክኤሲ ሚላን ከናፖሊ ተደልድለዋል፡፡ በምስጋናው ታደሰመጋቢት 08 ቀን 2015 ዓ.ም