ህፃን ሶሊያና ዳንኤል ተገኝታለች! By ethiofmAdminMarch 21, 2023March 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና ህጻን ሶሊያና በቤት ሰራተኛ አማካኝነት ከቤት እንደተወሰደች ሲገለጽ ነበር፡፡ ቤተሰቦቿም ከማህበራዊ ትስስር ገጾች ጀምሮ ሌሎችንም የብዙሃን መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ሲያፈላልጉ ቆይተዋል፡፡ ህጻን ሶሊያና ከስድስት ቀናት በኋላ ዛሬ ሱሉልታ (አትሌቲክስ መንደር) አካባቢ ቤት ዉስጥ መገኘቷና ሠራተኛዋም መያዟ ታውቋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም