የወጣው ዘገባ የተሳሳተ ነው—ብሄራዊ ባንክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊው የውጭ ምንዛሪ ተመንና በተለምዶ ጥቁር ገበያ በሚባለው የምንዛሪ ተመን መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት በከፍተኛ ደረጃ ለማጥበብ ማቀዱን ማስታወቁ ተዘግቦ ነበር፡፡

ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊውና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን ሰፊ የውጭ ምንዛሪ ተመን ልዩነት በ95 በመቶ ለማጥበብ ዕቅድ ስለመያዙ ነገር ግን ይህ ዕቅድ መቼና እንዴት እንደሚፈጸም የታወቀ ነገር አለመኖሩ ተገልጾም ነበር፡፡

ይሁንና ብሄራዊ ባንክ ይህ መረጃ የተሳሳተ ነው፤እንዲህ የሚል መረጃ በኔ በኩል አልወጣም ሲል አስታውቋል፡፡
የብሄራዊ ባንክ መግለጫ ተያይዟል፤

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *