በኢፌዲሪ እና ሶማሌ ላንድ መካከል ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል። By ethiofmAdminJanuary 3, 2024January 3, 2024የሀገር ውስጥ ዜና ስምምነቱ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ መስኮች ሰፋ ያሉ የትብብር አድማሶችን ያካተተ ነው። የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም