ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ By ethiofmAdminFebruary 8, 2024February 8, 2024የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት ፡- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን – የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተርትዕግስት ሃሚድ – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በመሆን ተሹመዋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም