የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል። By ethiofmAdminFebruary 16, 2024February 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።የካቲት 08 ቀን 2016 ዓ.ም