ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል:- By Ethio AdminMay 20, 2024May 20, 2024የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ እና መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል:: ግንቦት 12 ቀን 2016