ባርሴሎና በይፋ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክን ሾመ ! By Ethio AdminMay 29, 2024May 29, 2024ስፖርት የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በአሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ ምትክ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። የቀድሞ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ባርሴሎናን እስከ 2026 የውድድር ዘመን ለማሰልጠን የሁለት አመት ኮንትራት መፈረማቸው ተገልጿል። በ ጋዲሳ መገርሳ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም