አንጋፋው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። By Ethio AdminJuly 3, 2024July 3, 2024የሀገር ውስጥ ዜና ከ ‘ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ‘ መሥራች አንዱ እና በዋና አዘጋጅነትም ጋዜጣዋን ተወዳጅ ያደረጋት ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን ባደረበት ህመም ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ዛሬ ረቡዕ ረፋድ ላይ ድንገት ህይወቱ አልፏል።ደራሲ ነቢይ መኮንን ተርጓሚ ፣ ገጣሚ ወግ አዋቂ የጥበብ ሰው ነበር፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም