በመሆኑም የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ታዘዋል::
በየደረጃው የሚገኝ የንግድ መዋቅራችን በነዳጅ ስርጭትና ሽያጭ ዙሪያ ጥብቅ ቁጥጥር እና ክትትል እንዲያደርግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሶ ስራዎች ተጀምረዋል::››
መረጃው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስቴር ነው፡፡
ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
