በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በቤሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ የቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ምልእክት አስተላለፈ። By Ethio AdminAugust 6, 2024August 6, 2024የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል የሃመስ መሪ ኢስማኤል ሃኒየህ እና የሊባሱ ሄዝቦላህ የጦር መሪ ፉአድ ችኩርን መግደሏን ተከትሎ፤ ኢራን በእስራኤል ላይ የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ ዝታለች። የኢራንን ዛቻ ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ከፍተኛ ስጋት መንገሱም ተነግሯል። ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን