የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ

01:00 | ኢትዮጵያ ከ ታንዛኒያ

በታንዛንያ እና ኢትዮጵያ መካከል የሚደረገው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ የሚከናወን ሲሆን ኢትዮጵያ አረንጓዴ ማልያ፣ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ እንዲሁም ታንዛንያ ሰማያዊ መለያ የሚጠቀሙ ይሆናል።

ሴኔጋላዊያኑ ኢሳ ሲይ (ዋና)፣ ጂብሪል ካማራ (ረዳት)፣ ኖሀ ባንጎራ (ረዳት) ፣ ኤልሀጂ አማዱ (አራተኛ) እና ደቡብ ሱዳናዊው ማኩር ማሲር በኮሚሽነርነት ጨዋታውን እንዲመሩ በካፍ ተመድበዋል።

ከጨዋታዋ አስቀድሞ ትላንት ምሽት ጨዋታውን በሚያደርግበት ቤንጃሚን ምካፓ ናሽናል ስታዲየም የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል።
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ

በጋዲሳ መገርሳ

ነሐሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *