ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ በፓርላማ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣሉ By Ethio AdminOctober 30, 2024October 30, 2024የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ፓርላማው ያፀደቀው የሚኒስትሮች ሹመት የአሠራር ጥያቄን በተመለከተ እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነገ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሚነሱላቸው ጥያቄ ምላሽ እንደሚሰጡ ታወቋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም