ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ ያደርጋል By Ethio AdminNovember 7, 2024November 7, 2024የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። “Ethiopia Land of Origin” የሚል ስያሜ በቅርቡ አዲስ አበባ የገባው አውሮፕላኑ 400 መቀመጫዎች ያሉት ነው። አባቱ መረቀ ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም