የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዪት  350 የሚሆኑ ደረጃዎችን  ማፅደቁን ገለፀ

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዪት 40ኛ እና 41ኛ ጉባኤውን ባዘጋጀበት ወቅት ነው 350 የሚደርሱ ደረጃዎችን ማፅደቁን የገለፀው።

የፀደቁት ደረጃዎች በ6 ዘርፎች እና በ23 ቴክኒክ መንገዶች  207 አዲስ 143 የተከለሱ ደረጃዎች መሆናቸውን ተገልጷል።

በደረጃዎቹም በግብርና እና ምግብ 16 አዲስ 24 የተከለሱ እንደሚገኙበትም ተገልጿል።

ከተሰጡት ደረጃዎች  ብዙዎቹ አስገዳጅ እንደሆኑ የተገለፀ ሲሆን  ጥንቃቄን ከመምረጥ አኳያ እንደሆነም ተሰምቷል።

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት እስካሁን  12ሺ የሚጠጉ ደረጃዎች እንዳሉትም ተገልጿል።

ታኅሣሥ 1ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *