የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ By Ethio AdminDecember 17, 2024December 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ተኛ ዓመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል፡፡ በምክር ቤቱ፤ ቋሚ ኮሚቴው የብሄራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ ሪፖርት ካቀረበ በኋላ የውሳኔ ሀሳቡን መርምር ረቂቁን አጽድቋል፡፡ በዚህም ረቂቁ አዋጅ ቁጥር 1359 /2017 በመሆን በሙሉ ድምጽ ጸደቋል፡፡ ታኀሣሥ 8 ቀን 2017 ዓ.ም