የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ስምንት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
አሌክሳንደር አርኖልድ
ጊብስ ዋይት
ሁይጅሰን
አሌክሳንደር አይሳክ
ሙርፊ
ኮል ፓልመር
መሐመድ ሳላህ
ሮቢንሰን
የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ አሰልጣኞችም አራት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ
አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ
አሰልጣኝ ኤዲ ሀው እና
አሰልጣኝ አርኔ ስሎት
በእጩነት መቅረብ ችለዋል፡፡
ጋዲሳ መገርሳ
ታኀሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
