ማንችስተር  ዩናይትድ   ሲያሸንፍ ቶተንሀም ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሀም ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግብ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ከሌስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን  መርሐግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የሌስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ጄሚ ቫርዲ እና ካኑስ ሲያስቆጥሩ ለቶተንሀም ሪቻርልሰን አስቆጥሯል።

ቶተንሀም በተከታታይ አራተኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

የሊግ ደረጃቸው

1  ሊቨርፑል :- 53 ነጥብ
2  አርሰናል :- 47 ነጥብ
3 ኖቲንግሀም ፎረስት :- 44 ነጥብ
4 ማንችስተር ሲቲ :- 41 ነጥብ
5  ኒውካስል ዩናይትድ :- 41 ነጥብ
6  ቼልሲ :- 40 ነጥብ
7  በርንማውዝ :- 40 ነጥብ
12   ማንችስተር ዩናይትድ :- 29 ነጥብ
15   ቶተንሀም :- 24 ነጥብ

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር  19 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *